EMS (Ethiopian Media Services)
EMS (Ethiopian Media Services)
  • 2 479
  • 89 625 001
EMS Special በሸዋ በርካታ ድሎችን አግኝተዋል Mon 24 Jun 2024
Join this channel to get access to perks:
ua-cam.com/channels/CJbY4YdJIUk7Lygrkg5IRA.htmljoin
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-Media-Services-annual-fundraiser
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
Переглядів: 67 059

Відео

EMS Special በወረርሽኝ 15 ህፃናት ሞቱ Sun 23 Jun 2024
Переглядів 3,3 тис.14 годин тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/CJbY4YdJIUk7Lygrkg5IRA.htmljoin የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/ EMS GoFundMe Support www.gofundme.com/f/Ethiopian-Media-Services-annual-fundraiser Ethiopian Media Services Copyright protected
EMS Special በራያ ጥሙጋ ሁለት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ተገደሉ Sun 23 Jun 2024
Переглядів 48 тис.14 годин тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/CJbY4YdJIUk7Lygrkg5IRA.htmljoin የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/ EMS GoFundMe Support www.gofundme.com/f/Ethiopian-Media-Services-annual-fundraiser Ethiopian Media Services Copyright protected
EMS Business with Yetti Financial ዝርዝሩን ያውቁታል Sun 23 Jun 2024
Переглядів 1,6 тис.14 годин тому
EMS Business with Yetti Financial ዝርዝሩን ያውቁታል Sun 23 Jun 2024
EMS ጉጂ ላይ ምን ተከሰተ? የ8አመት ጨቅላ በ5የመንግስት ወታደሮች ተደፍራለች ከአቶ በፍቃዱ ኃይሉ የካርድ ዋና ዳይሬክተር ጋር የተደረገ ቆይታ Jun 2024
Переглядів 9 тис.19 годин тому
EMS ጉጂ ላይ ምን ተከሰተ? የ8አመት ጨቅላ በ5የመንግስት ወታደሮች ተደፍራለች ከአቶ በፍቃዱ ኃይሉ የካርድ ዋና ዳይሬክተር ጋር የተደረገ ቆይታ Jun 2024
EMS Special ማነው ኢትዮጵያዊው? አዲሱ የሰራተኛ አዋጅ እረቂቅ June 2024
Переглядів 10 тис.21 годину тому
EMS Special ማነው ኢትዮጵያዊው? አዲሱ የሰራተኛ አዋጅ እረቂቅ June 2024
EMS ፋኖ ያከሸፈው ጥቃት June 2024
Переглядів 33 тис.День тому
EMS ፋ ያከሸፈው ጥቃት June 2024
EMS "ሔሊኮፕተሮች የተጎዱ አዛዦችን ሲያመላልሱ ውለዋል" ፋኖ ንጋቱ ይታፈሩየአማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ ም/ል ህዝብ ግንኙንት June 2024
Переглядів 102 тис.День тому
EMS "ሔሊኮፕተሮች የተጎዱ አዛዦችን ሲያመላልሱ ውለዋል" ፋ ንጋቱ ይታፈሩየአማራ ፋ የሸዋ ዕዝ ም/ል ህዝብ ግንኙንት June 2024
EMS Special ራያዎች ወደ ትግራይ የሚሄደውን መንገድ ዘጉ Tue 18 Jun 2024
Переглядів 38 тис.День тому
EMS Special ራያዎች ወደ ትግራይ የሚሄደውን መንገድ ዘጉ Tue 18 Jun 2024
EMS "ከባህርዳር ጎንደር ያለው መንገድ ቆርጠነዋል" ከአርበኛ ሰሎሞን አጠና የአጼዎቹ ክ/ጦር አዛዥ ጋር የተደረገ ቆይታ June 2024
Переглядів 79 тис.День тому
EMS "ከባህርዳር ጎንደር ያለው መንገድ ቆርጠነዋል" ከአርበኛ ሰሎሞን አጠና የአጼዎቹ ክ/ጦር አዛዥ ጋር የተደረገ ቆይታ June 2024
EMS Special የጅጋው ጭፍጨፋ ምስክር Mon 17 Jun 2024
Переглядів 29 тис.День тому
EMS Special የጅጋው ጭፍጨፋ ምስክር Mon 17 Jun 2024
EMS የጅጋ ጭፍጨፋ June 2024
Переглядів 18 тис.День тому
EMS የጅጋ ጭፍጨፋ June 2024
EMS "ደማቅ ቃላት" Jun 16 2024, "ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል" በሮማን ፕሮቼስካ ክፍል #9
Переглядів 1,6 тис.День тому
EMS "ደማቅ ቃላት" Jun 16 2024, "ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል" በሮማን ፕሮቼስካ ክፍል #9
EMS Business with Yetti Financial ቢያውቁት ይጠቅምዎታል Sun 16 Jun 2024
Переглядів 1,9 тис.День тому
EMS Business with Yetti Financial ቢያውቁት ይጠቅምዎታል Sun 16 Jun 2024
EMS Special ከዚህ በኋላ የሚያቆመን ሃይል የለም ! ራያዎች Thu 13 Jun 2024
Переглядів 35 тис.14 днів тому
EMS Special ከዚህ በኋላ የሚያቆመን ሃይል የለም ! ራያዎች Thu 13 Jun 2024
EMS የቀጠለው የጎንደር ውጊያ June 2024
Переглядів 35 тис.14 днів тому
EMS የቀጠለው የጎንደር ውጊያ June 2024
EMS በ 9 አቅጣጫዎች የተካሄደ ከባድ ትንቅንቅ
Переглядів 45 тис.14 днів тому
EMS በ 9 አቅጣጫዎች የተካሄደ ከባድ ትንቅንቅ
EMS የአላማጣ ነዋሪ እምቢተኝነት June 2024
Переглядів 11 тис.14 днів тому
EMS የአላማጣ ነዋሪ እምቢተኝነት June 2024
EMS "ደማቅ ቃላት" Jun 9 2024, "ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል" በሮማን ፕሮቼስካ ክፍል# 8
Переглядів 1,8 тис.14 днів тому
EMS "ደማቅ ቃላት" Jun 9 2024, "ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል" በሮማን ፕሮቼስካ ክፍል# 8
EMs Zegabi ለሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ/ም የአዲስ አበባ ሰማዕታት መታሰቢያ Sun 08 June 2024
Переглядів 2,5 тис.14 днів тому
EMs Zegabi ለሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ/ም የአዲስ አበባ ሰማዕታት መታሰቢያ Sun 08 June 2024
EMS የሸዋ የውጊያ ውሎ June 2024
Переглядів 43 тис.14 днів тому
EMS የሸዋ የውጊያ ውሎ June 2024
EMS Special የራያ ተወላጆች አማራነት ወይም ሞት Jun 2024
Переглядів 144 тис.14 днів тому
EMS Special የራያ ተወላጆች አማራነት ወይም ሞት Jun 2024
EMS Business with Yetti Financial እኔ ልክፈልልህ Sun 08 Jun 2024
Переглядів 1,1 тис.14 днів тому
EMS Business with Yetti Financial እኔ ልክፈልልህ Sun 08 Jun 2024
EMS ባስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተፈፀሙ የሰባዊመብት ጥሰቶች June 2024
Переглядів 4,2 тис.14 днів тому
EMS ባስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተፈፀሙ የሰባዊመብት ጥሰቶች June 2024
EMS "የምክክር ኮሚሽኑ በብልጽግና ፓርቲ ተጠልፏል" ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን የኢህአፓ ዋና ጸሃፊ June 2024
Переглядів 24 тис.21 день тому
EMS "የምክክር ኮሚሽኑ በብልጽግና ፓርቲ ተጠልፏል" ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን የኢህአፓ ዋና ጸሃፊ June 2024
EMS Special በድንገት ፍርድቤት ተጠሩ Wed 05 Jun 2024
Переглядів 41 тис.21 день тому
EMS Special በድንገት ፍርድቤት ተጠሩ Wed 05 Jun 2024
EMS ከቤቶች ፈረሳ ጀርባ ያሉ ሐቆች ከአቶ ታደሰ መላኩ ጋር የተደረገ ቆይታ June 2024
Переглядів 17 тис.21 день тому
EMS ከቤቶች ፈረሳ ጀርባ ያሉ ሐቆች ከአቶ ታደሰ መላኩ ጋር የተደረገ ቆይታ June 2024
EMS "ከነትጥቁ ህጋዊ ለማድረግ የሚደረግ ሩጫ ነው" የተከበሩ አቶ ሙሉቀን አሰፋ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል June 2024
Переглядів 19 тис.21 день тому
EMS "ከነትጥቁ ህጋዊ ለማድረግ የሚደረግ ሩጫ ነው" የተከበሩ አቶ ሙሉቀን አሰፋ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል June 2024
EMS ውጊያው የፊት ለፊት ሁኗል - በረኸት ከፋኖ ንጋቱ ይታፈሩ የሸዋ ዕዝ ም/ል ህ/ግንኙነት ሃላፊ ጋር የተደረገ ቆይታ June 2024
Переглядів 114 тис.21 день тому
EMS ውጊያው የፊት ለፊት ሁኗል - በረኸት ከፋ ንጋቱ ይታፈሩ የሸዋ ዕዝ ም/ል ህ/ግንኙነት ሃላፊ ጋር የተደረገ ቆይታ June 2024
EMS ልዩ ዜና የህወሓት ታጣቂዎች 15 ሰዎችን በሰሜን ጎንደር ገደሉ Tue 04 Jun 2024
Переглядів 6 тис.21 день тому
EMS ልዩ ዜና የህወሓት ታጣቂዎች 15 ሰዎችን በሰሜን ጎንደር ገደሉ Tue 04 Jun 2024

КОМЕНТАРІ

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu 4 хвилини тому

    😂😂😢😢

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 20 хвилин тому

    እጅግ ያማል ሰው የረከሰባት የእኛዋ ኢትዮጵያ ኧረ አምላክ ይሄንን የቅጣት ዘመን መቼ ይሆን በቃ የምትለን አሁንማ ጆሮአችን ራሱ የሰው ምት በመስማት ከመጥገቡ የተነሣ ሰው የሰው መምት ማስደንገጡ ቀርቶ ዛሬ ስንት ሰው ተገድሎ ይሆን ማለት ሆነ ጥያቄው

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 28 хвилин тому

    እና ትግሬ ነውጅ ሌላ አለዴ ትግሬ ትግሬ ነው

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 Годину тому

    ይገርማል አሁን የጨነቀ እለት እዬዬ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Годину тому

    Dr Abedela Shekuren jeziren Alla yeadik Afia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YibeltaleMelkamu-s3x
    @YibeltaleMelkamu-s3x Годину тому

    👍

  • @hawa8490
    @hawa8490 2 години тому

    ልጅ ይውጣልህ እድሜህ ይርዘም

  • @hawa8490
    @hawa8490 2 години тому

    ፈጣሪይ ይጠብቅህ

  • @user-qt6xq6yk3v
    @user-qt6xq6yk3v 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 5 годин тому

    VICTORY TO AMHARA-FANO❗

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 8 годин тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Gashi Tedla

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 8 годин тому

    10/08/2016 - 22/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @alazartamiru9529
    @alazartamiru9529 9 годин тому

    ወገን ሰውዬው እኮ አስተዳደራዊ እውቀት የሌለው ከንቱ ነው ።ስለዚህ በመከላከያ ተደብቆ በስልጣን መቆየት ነው አላማው ።የሚገርመው ህዝባዊ ተቋም መጥፋቱ ነው።የሀገር መከላከያ ተብሎ አንድን የፖለቲካ ድርጅት ወክሎ የፖለቲካ ድርድር ሲያደርግ ማየት ያስደንቃል ።

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db 9 годин тому

    የገዱ አንዳርጋቸውን ንግግር አስር ገዜ ባዳምጠው የማይሠለች ጣፋጭ ትክክለኛ ወቅቱን ያገናዘበ ሐብዙ አመታት በኃላፊነት መቆየታቸው የአመራር ጥበብና ብስለትን አስተምሯቸዋል ካሉት የፖርላማ አባልም ሆነ ከመሪው ጭምር የተሻሉ ሠው ነበሩ ይኸው እንደተናገሩት የፈሩት እየሆነ ይገኛል

  • @user-ys1vw4eb6f
    @user-ys1vw4eb6f 9 годин тому

    ሐገራችን ኢትዮጵያ ከየት ወደየት እየሔድች ነው ? * ሰሞኑን በመከላከያ ውስጥ ላሉ የኦሮሚያ ተወላጅ ሰራዊት አባላት አድስ አበባና በዙሪያዋ ባሉ አካባቢዎች ተደረጅተው ቦታ እንድወስዱ ከኦሮሚያ ክልልና አድስ አበባ ከተማ በተፃፈላቼው ደብዳቤ መሰረት ምንም አይነት የአገልግሎት ዘመን ሳይጠየቁ ሁሉም ተደረጅተው ለአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳነች አበቤና ሸገር ብለው ገንጥለው ለወሰዱት አስተዳደር ለኦሮሚያ ክልል እንድሁም እንዳውቁት ለጠቅላ ሚኒስተሩ ተብሎ ከሁሉም እዞች ደብዳቤ ተፅፎ አስገብተዋል ። ነገር ግን የሌላ ብሔር ተወላጆች አድስ አበባ ቦታ የሚሰጥ ከሆነ ለምን የአንድ ብሔር ብቻ ተለይቶ እንድሰጥ ተደረገ አድስ አበባ የሁሉም የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መቀመጫ አይደለችሞይ እኛ ከ20 አመት በላይ የአገልግሎት ዘመን እያለን እኛ ተትተን እንደት አድስ አበባ አንድ አመት ላላገለገለ ሰራዊት ብሔር ተመርጦ ይሰጣል የሚል ጥያ ተነስቶ ነበር ይህ ጥያቄ ሲነሳ ያልጠበቁት ስለነበረ የኦሮሞ ተወላጅ ሰራዊቶችን ሰብስበው የኦሮሞ ጥላቱ ብዙ ነው አያችሁ ለማንኛውም አድስ አበባና በዙሪያዋ ቦታ እንድሰጠን የተወሰነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የኦሮሚያ መንግስት በሰፊው ተወያይተው ነው ወደዚህ ስምምነት እንድመጡ ያደረጋቼው 1,ይህ ሐይል የሰለጠነ ሐይል ፖለቲካውም ወታደራዊ እውቀቱም የዳበረ ስለሆነ አድስ አበባ ላይ ታርጌት ላደረጉ የታሪክ ጥላቶቻችንን በሚመጡበት መልኩ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል 2, አድስ አበባን ቀጣይ በብዙ መልኩ ልንሰራ ያቀድናቼው እቅዶች አሉ እነዚህን ስራ ስንሰራ ጠንካራ የፀጥታ ሐይል ያስፈልገናል ይህን ደግሞ እኛላይ እምነት ተጥሎብን ነው ። 3, አሁን እና መገንዘብ ያለባችሁ ይኸ መንግስት የማነው የሚለውን ነው ይኸ መንግስት ክቡር አቶ ሽመለስ እንደሚለው የኦሮሚያ መንግስት ነው ለምን ብላችሁ ለምጠይቁ ሰዎች አድስ አበባ የማን ብሔር ነበር የሚበዛው ታውቃላችሁ አይደል እነሱን ህገወጥ ቤት ሰርተዋል ተብሎ ቤት ባያስፈርሱ እኛ ይህን ቦታ እናገኝ ነበር እስቲ አስቡት ሸገርን ከአድስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ባይጠቃለል እና እዛ ያሉ የኦሮሞ ጥላቶች ቤት ባይፈርስ አይደለም ቦታ ማለፊያስ እናገኝ ነበር እንደ ስለዚህ አስቡ በየትኛውም መልኩ መንግስታችንን እንጠብቅ ጥላቶቻችን ለምን መሰላችሁ እየተዋጉ ያሉት ይሔ መንግስት ከፈረስ የኦሮሞ ህልውና አብሮ ይፈርሳል ስለዚህ መንኛውንም ዋጋ ከፍለን እንጠብቀው በተለይ የአማራና ትግሬ ብሔሮችን በአየነ ቂራኛ ተከታተሏቼው ታችኛውን ማለቴ ነው በአመራር ደረጃ ያለው አድርግ አስፈፅም የተባለውን ነው የሚያስደርገው የሚያስፈፅመው ልክ እንደ አማራ ብልፅግና ለምሳሌ የአማራ ብልፅግና ከለውጡ ጀምሮ ስንት ጊዜ ርዕሰ መስተዳድር ተቀየረ ለምን መሰላችሁ ታውቃላችሁ? ማነውስ እንድቀየሩ የሚያደርጋቼው ? ለምን የኦሮሚያ አልተቀየረም ? አያችሁ ስራው ሁሉ በእኛ ነው የሚሰራው የአማራ አመራሮች እቅድ እንዳይኖራቼው ተረጋግተው እንዳይሰሩ የእኛ ታዛዥ እንድሆኑ ተደርገው ነው ያሉት የኦሮሞ ብልፅግና ቁጥጥር ውጪ የሆኑት ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ታውቃላችሁ ስለዚህ እንበርታ አድስ አበባ ቦታ ለእኛም ይገባናል ብለው የጠየቁት የሌላ ብሔር የሰራዊት አባል እንከታተላቼው በሚል ስብሰባቼውን ጨርሰዋል ነገር ግን ይህን ጥያቄ ባነሱት ላይ ምን አይነት ውሳኔ እንደሚወሰን አልታወቅም ብሎኛል የመረጃ ምንጨ

  • @eshejesus5482
    @eshejesus5482 12 годин тому

    ያሳዝናል በእዉነቱ

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 13 годин тому

    እናንተ ቡሀቃዋች፣ ክፍት አፎች ዝም ብላችሁ ይህንን ቡሀቃ አፋችሁን ዝጉ። ወንድ ከሆናችሁ እስቲ አጋር ቤት ግቡና ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩ! ሽንታሞች

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 13 годин тому

    የመከላክያ የበላይ ተጠሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አይደሉም እንዴ????

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 14 годин тому

    አቶ ግዛው በደህናው ነው ጠፋ

  • @yy8751
    @yy8751 15 годин тому

    ግራ የገባዉ ቅብዝብዝ መሪ!

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 17 годин тому

    EMS ,በባህላችን አንድ አባባል እንዲህ የሚል ነበር ፤ “ መሬት ሲያረጅ ጃርት ይበቅላል “ደርግ በብዙ ሲተች ቆይቶ እኔ ዲሞክራቲክ ነኝ በማለት በኢትዮጵያ የመሪነት ሥልጣን ያዘ። የኢትዮጵያ ብልጽግና መንግሥት ውጫዊ ገጽታውን በማሳመፈር ማለትም እኔ አሻግራችሁዋለሁ የኢትዮጵያን ህዝብ በማዘናጋት በሥልጣን ኮርቻ ላይ ፊጥ ካለ በሁዋላ በዘር ከረጢት ውስጥ ገብቶ ከድጡ ወደ ማጡ አወረዳታ። መፍትሔው ምንድነው ከተባለ ? በሰላማዊ መንገድ ለህዝብ ማስረከብ ፤ ፈቃደኛ ካልሆነ የመላ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰር ነቀል ለውጥ ከዳር እስከ ዳር ማነሳሳትና ለውጡን የመላ የኢትዮጵያ ህዝብ ማድረግ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 17 годин тому

    በኢትዮጵያ ውስጥ ...? እነኝህ ያለፈው ....? ስረአት ...? ከስረአቱ መስተዳድር ...? ፍጹ ም እስካልተውገዱ ....? ምንም ስላም ኢትዮጵያ ሊኖራት አይችልም ! ማን ሆኖ ...? ለዚህ ሁሉ ..,? ችግር ...? የዳረገን.....???? ልብ ያለህ ልብ በል...????

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 18 годин тому

    እነኝህ ...? የያለፈው ...? ስረአት መስተዳድር ..,? ለህግ መቅረብ ሲገባቸው ...? አሁንም ...? በስጣን ላይ ...? ፍጢጥ ብለው ..? ምን አይነ ..,? ስላም ይህ ህዝብ ይኖረዋል ...??

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 18 годин тому

    እነኝህ ...? የያለፈው ...? ስረአት መስተዳድር ..,? ለህግ መቅረብ ሲገባቸው ...? አሁንም ...? በስጣን ላይ ...? ፍጢጥ ብለው ..? ምን አይነ ..,? ስላም ይህ ህዝብ ይኖረዋል ...??

  • @BerisoLenchamo
    @BerisoLenchamo 18 годин тому

    Stupid

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgrdgf9686
    @fhgrdgf9686 18 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x 19 годин тому

    ብልፅግና የተዋርደ በራሡ ማይተማመን የአሺከር ሥብሥብ ደጉ እግዚአብሐየር ይርዳህ መላዉ ፍትህ ፈላጊ ህዝብ አይረሣህም

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c 19 годин тому

    ፊዴል ማርሻል እኮ በሚድያ እየቀረበ ብዙ ስህተት ስለሚናገር አስወግደዉታል, በምትኩ አበባው ነው😂

  • @AseratGetachaw-z9w
    @AseratGetachaw-z9w 21 годину тому

    Lemtakerbuln mereja Enamesegnalen

  • @user-hz3uo6gw5o
    @user-hz3uo6gw5o 21 годину тому

    አየ ጉራጌ ነኝ እሽ ጉራጌ ነህ

  • @loudestbeat
    @loudestbeat 21 годину тому

    Gizaw xefa

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 21 годину тому

    ፋሲሎ ሰላም ብንሆን ጥሩነው አይደል?

  • @Fatoma-nj7nm
    @Fatoma-nj7nm 21 годину тому

    ድልለፈኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ወሎየዋ

  • @mfcvjg9850
    @mfcvjg9850 21 годину тому

    አቶ ግዛው የጠፉት በሠላም ነው

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 21 годину тому

    Ene Gizaw, Fasil, Habtamu, Messai, Sissay + etc maferiawoch:: ENJOY Zara Media of Sene 21 Sene.

  • @Mule0411
    @Mule0411 21 годину тому

    ሚሊሻዎች የተወስነውን የአልፋሽጋ አካባቢ አስመለሱ የሚል ነገር ስማሁ። እውነት ከሆነ እጅግ ደስ ይላሎ።በዚህ ነገር የአማራ ክልል መሽኮርመሙን ማቆም አለበት

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 21 годину тому

    ሰላም ❤❤

  • @user-cn8dk3ug7d
    @user-cn8dk3ug7d 21 годину тому

    ፋሲል አንዴዴ ጥሩየ ሀሳብ አለህ ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ ዐቢይ እንኳን መከላከያን ይቅርና ታች ያለውን ጉዳይ የማያቀው መመርያ የማይሰጠው የለም ታዲያ መከላከያን መመርያ እንደማይሰጥ እና እሱን ለማዳ መሞከርህ አልገባኝም ነገሩን ለማዞር የፈለከው ?

  • @kibromzeru671
    @kibromzeru671 22 години тому

    ያትግርየንኝ ያለው ሰውየ ከእውቀት ንጻ መሆኑ ይሚያሳውቀው ዓሰብ የዎሎ ነበረ ሲል ነው። ዓሰብ ድሮም ኤርትራ ኣሁንም ኤርትራ ወደፊትም ኤርትራ ነው።

  • @ilhan8936
    @ilhan8936 22 години тому

    መቂ አውራ ጎዳና ነው መሬት የታረሠባቸው

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 22 години тому

    Now that you are fighting the defense force, you cannot say anything about ENDF. If you want to do so you first need to denounce those who are fighting ENDF.

  • @fikaretesema4442
    @fikaretesema4442 22 години тому

    ይህ ማስታወቂያ አይሰለቻችሁም። በጣም እኮ ነው የሚሰለቸው።

  • @yohanessisay3999
    @yohanessisay3999 22 години тому

    ሰላም EMS አቶ ግዛው ለገሰ የት ነው ?

  • @ABCAbc-rg2bc
    @ABCAbc-rg2bc 22 години тому

    ፋሲል በጣም ጎበዝ ነክ

    • @ME-os9kl
      @ME-os9kl 22 години тому

      ፋሳም በለው የምን ፋስል ደንቆሮ።

  • @ABCAbc-rg2bc
    @ABCAbc-rg2bc 22 години тому

    ፋሲል በጣም ጎበዝ ነክ

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 22 години тому

    Good job

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 22 години тому

    😂😂😂የነሱ ድራማ ነው ብለናችሁ የበር ወያኔን ማመን ለቀናል አለቀቅንም😂😂😂😂👿👹👹

  • @user-tu5kv3fq8r
    @user-tu5kv3fq8r 23 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 23 години тому

    ዞሮ ዞሮ ዞሮዞሮ መግቢያዉ ጭራሮ👌